Duration 1:26:7

ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020

Published 15 Aug 2020

ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020 Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©Netsebraq Media

Category

Show more

Comments - 687
  • @
    @maybema88644 years ago ሰላም ሁልችም በጣም ሚመስጥ ፊልም ነበር ነገር ግን አጨራረሱ ሰስፔንስ ነው ቢያንስ መገናኘታቸው ተውት ግን እሱን የፃፈውን ደብዳቤ መነበብ ነበረበት ቅስሜን ሰበረ እንደኔ ባጨራረሱ የተናደደ አይቶ ላይክ 88
  • @
    @yoseambaye62914 years ago ትልቅ ትምርት ነው የምንማረውን እባካቹ የምናምነውን ሰው ማንም ይሁን ማንም በደምብ ማንነቱን እንወቅ ምርጥ ፊልም ነው በእውነቱ ፍቅረኛማማቾ የሚማሩበት ነው ተምረንበታል ተዋኒያኖቻችን ማርጥ ናቹ 6
  • @
    @abby81824 years ago የኢትዮጵያ ሰላም እግዚአብሔር ፊቱን ወደኛ እዲመልስ ልክ እደዱሮችን እንድንሆን እደኔ የናፈቀው ማነው 38
  • @
    @user-dz9pb7vs2d4 years ago አጨራርሱ በጣም ያማል ግን ልክ አይደለም
    ጓደኛ መስሉ ጠላት ከሆነ ጓደኛ ፈጣሪ ይሰውራችሁ
    36
  • @
    @leylahabeshawit34074 years ago ቅን እንጂ ቅናት የሌለበትን የሚያስማማጂ የሚያጣላ የሌለበትን ፍቅር ፈጣሬ ይስጠን😢💔ሲቀጥል ናርዶስ ሀኪም እደገባች ባቢም አልምተም በገመድ ራሱን ሰቀለ ያየው የለም ደብዳቤዉን ያነበበ የለም ጓደኛዉን ወጋው ሁሉን ነገር አቡሽና ናርዲ ማወቅ ነበረባቸው ከፎቅ የጣለዉን ልጂ አቡሽ ማስታመም ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ኤጭ ምድነው ሁሌ ፊልም ጀምሮ መተው✊🙄 15
  • @
    @user-it1se5hf4u4 years ago ፈጣሪ መልካም መልካሙን ያሰማን ኢትዮጵያን ጠብቅሊን 💚💛❤️
    ኑ ቤተሠብ ይሁኑ 💚🧡❤️
    40
  • @
    @user-zj1rt2nf5s4 years ago ቤተክር ስቲ ያኑን የፊልም መስሯ አደረ ጉት ቤቱ የዉነት ፈጣሪ ንእምን ለምንበትነው እጂማስ መሰ ያ አይደለም 10
  • @
    @wajo_tube4 years ago ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    ***********************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    ...
    30
  • @
    @user-sb8st7yu9y4 years ago የሀበሻ ጠላቱ እራሱ ሀበሻ ነው 😭 ፍቅረ የታደለ እንጂ የታገለ አያገኝውም 51
  • @
    @birtukankebedebirtukankebe4044 years ago ለቤተ ለቤተክርስቲያን ክብር ስጡ መቀለጃ አይደለም የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ 4
  • @
    @tinatina374 years ago በመጀመሪያ ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን። ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያዬን አንተ አስባት አሜን አሜን። 3
  • @
    @tiktokvideo21663 years ago ፊልሙ አላለቀም በጣም ብዙ በእንጥልጥል የቀሩ ሀሳቦች አሉት ለክፍል ሁለት ሰፊ መነሻ ሀሳቦችን ትቷል 3
  • @
    @user-is4bn1hi1z4 years ago አይ የኢትዮጵያ ፊልም በቤተክርስቲያን ካላላገጣችሁ ፊልም የሰራችሁ አይመስላችሁም አጂብ እስኪ ሙስሊሞቹን ተመልከቷቸው ለእምነታቸው ምን አይነት ክብር እንዳላቸው 77
  • @
    @user-do7ns6uo4f4 years ago ቅናት ብዙ ነገራችንን ያበላሻል በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን !!!! 1
  • @
    @user-vk8gr2qf4q4 years ago ከእንደዚህ ዓይነት ጎዳኛ ፋጣር ይጠብቀን
    ግን ፍቅር ይቅር ይላል ከልን እርሱም በይበቀላው ጥሩ ነበር፣
    7
  • @
    @user-sb8st7yu9y4 years ago አቡይ መጣህ በዚህ አድናቄህ ነኝ 👍
    ፍቅረ ያሸነፍል ምግዜም 👍 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን 😍 🤲🤲🤲
    5
  • @
    @KINGMJ_15th4 years ago Wow abu be film slayehush des blognal like gchugn esti aradawoch corona tefto yemngenagn yargen 1
  • @
    @lijfikirtube49554 years ago Majebiya musikawe betame new dese ymilawe
  • @
    @user-xt9ly9my6z4 years ago አሪፍ ነው ድሮም ወዳጅ መስሎ ነው ሰውን ሚገለው ነገሮችን በችኮላ መወሰን የለብንም አሪፍ ትምህርት አለው በርቱ ኮሜንት እንደሆን ቅስም የሚሠብር ነው ይቀጥላል መሠለኝ 1
  • @
    @user-ip1fz6xf9y4 years ago እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ለቤተ ከርስቲያን ክብር ስጡ ለመንፈሳዊ እጂ ለገዘብ ብላቺሁ እምነታችሁን አታርከሱ 21
  • @
    @jonitech14604 years ago Betam arif new bertu kezi belaym lemesrat taru
  • @
    @hayu154 years ago አማርኛ ፊልም ሁሉ አጨራረሱ የማያምር ተከታታይ ድራማ ይመስል 3
  • @
    @user-pr2wi4op8s4 years ago እረ ተዉ የቤተ ክርስቲያን ስርአት ይከበር አባቶችን ስትመስሉ ትክክለኛ እነሱን ለምን አታረጉም? 54
  • @
    @user-vr7qv1jx9m4 years ago ነገ አየዋለሁ ሰአቱ ሔዷል ደህና እደሩ።ሰላምና ጤና ፍቅርና መቻቻል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ያድለን። 10
  • @
    @Fcgcchb6 months ago በጣም ደሰ ይላል ከንደዝ አይነት ሰው ይሰውረን 🙏ግን በጣም ኣንጠይጣይ ነው ኣጨራረሱ 😥
  • @
    @siyoummaereg26744 years ago Betam Arif film new film begebaw derasina azegaj yetesera berta
  • @
    @user-wh8zv9qv9t4 years ago ዋውውው በጣም ጥሩነው በርቱ በአሁን ጊዜ ጋደኛዬ የምንለው ነው የምንወደውን ሰው እንጣ የማረገን አስተማሪነው ግን መጨረሻው አያምርም እርግጠኛነኝ ክፍል ሁለት ይኖረዋል ጥሩነው ጋደኛቼ ከዚ መምርነው 😍😍
  • @
    @KhanBhai-br6dh4 years ago Ajemameru betam Arif new gen acheraresu ayinefam 😔
  • @
    @user-re5cj3ry6w10 months ago ዋዉ ዋዉ አንደኛ ነዉ ቁጥር ዉለቱን እንጠብቃልን ይለያል የእዉነት
  • @
    @user-in8kx2fv6t4 years ago አባ ፀንሻለሁ ቆይ ይባባል እራስ ወዳድ ነሽ መጀመርያ አባ እግዚአብሔርን በድያለሁ ብለሽ የሰራሽውን ሀፅያት ነበር መናገር ያለብሽ ቄስ ሆኖም የሰራው እዴት ነው የተፀነሰው በሀፅያት ከሆነ ፈጣራን መበደሏን ነግረው ቅኖና ሰጽተው ማስተማር ነበረባቸው።። ከተሳሳትሁ አርሙኝ ስብስክራይብ ብታረጉኝም አልጠላም 11
  • @
    @ufo11622 years ago ፊልሙ አሪፍ ነው👍 ነገር ግን ከፊልሙ በላይ የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል🥰
  • @
    @milonmilon41074 years ago BETAM ARif fulm new
    bewnet betam new yaslekseg
    😢😢😢😢 አዳድ ጎድኛ በጣም
    ቀናተኛ አለ
  • @
    @user-bw1vj9mw2w4 years ago ደስ የሚለኝ ነገር ሺ ፊልም ቢሠራ ላይ የሚጨማለቁበት የሚቀልዱበት ምንም ነገር ምክንያት የላቸውም ምክንያቱም መስጊዳችን የተከበረ ነው ማንኛውም ሠው አይረግጠውም አልሀምዱሊላህ የሚገርመው ፊልም የሚሠሩት ብዙዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው ነገር ግን ለቤተክርስቲያናቸው ክብር የሚባል የላቸውም በየ ፊልሙ ቤተክርስቲያን አለ መቀለጃ ነው ... 3
  • @
    @fatima57744 years ago በስደትም ሆን በሀገር የምትግኙ ሰላማችሁ ይብዛ ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን መጨረሻው ላይ ስደርስ ግራ ተጋባሁ አጨራረሱ የሚቀጥል ይመስላል የዛፋኙአን ስም ንገሩኝ እሲ ይምታውቁአት ካላችሁ 3
  • @
    @linalina55544 years ago ተገላገሉት ሁለቱም ሞተው እንደዚህ አይነት ፍቅር ግን ደስ አይልም እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ከሚኖረኝ ባይኖረኝ ይሻለኛል 2
  • @
    @habeshalove68254 years ago አምላኬ ሆይ እንደ የኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻየ እንዳታበላሽብኝ
  • @
    @aserminasie11834 years ago betam betamm des mile film nw tarikum yasazenal des yelal tnks yewedesachehut like gechut 1
  • @
    @user-fu6il3fy3h4 years ago ዋውው ግን ያፋቀሩትን ማጣት እንድሜከብድ የሜያም ምንም የለም 1
  • @
    @habibahabiba93184 years ago Iwenet tikoyalech inji atmotim silazi iqirta bibabalu arif neber
  • @
    @user-xg5sm6he8v4 years ago ምናለ መስቀሉን ባትይዙት አባት ሆኖ መስረቱን አልቃወምም ግን የማይገባንን ነገር ቢንነካ መልካምነው አባቶች መስቀሉን ለመሸከም ሰንት አመት እደተማሩ መከራን ችግርን በዙመስዉአት ከፍለው ነው የሚሰጣቸው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
  • @
    @user-xh7fx9qm1s4 years ago አሪፍ ነው በጣም ግን መጭረሻው ይህን ሁሉ መታቹህ ሁለት ደቂቃ
  • @
    @badrbadr47954 years ago ይህ ፊልም ለኔ ነው የተስራው መስለኝ እኔም እንደ አሳልፊያለው እውነት ነው አለ በትምህርት ቤት ውስጥ 4
  • @
    @memeabisnya20274 years ago mechireshaw endezi bahon des ylegn neber 😔
  • @
    @adoniado13714 years ago ene mikochegn bezi film yatefahut gize nw ahhhhhhhh