Duration 19:9

በኮሮና ቫይረስ የስራ መልቀቂያ ፍራሽ አዳሽ 8 ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ 104-06 | [Arts TV World]

1 913 598 watched
0
14.6 K
Published 15 Mar 2020

ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 8 Tesfahun kebede FerAsh Adash 8 ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #104-06 Tobiya Poetic Jazz #104-06 #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #104-06

Category

Show more

Comments - 573
  • @
    @danachewtuki23774 years ago ቅኔህው ውሰጤ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👌 ፍራሸ አዳሸ ሳኮን አይምሮ አዳሸ ነህ የሚሰማማ👉👍 23
  • @
    @bahri14153 years ago ምርጥ ኮምድያን ኣንድ ኢነ ኣንተ በኛ ሃገር ብኖረኝ GBU from Eri. 2
  • @
    @bettytube24 years ago የሚያስቅ አደለም ቅኔ ነው በጣም የሚያዛዝን ወቅታዊ ጉዳይ ነው እኮ ገቦዝ 1
  • @
    @gebriyeakele36104 years ago እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት ለመናገር 2012
    ከገባ ከልቤ የምስቀዉ ባንተ ስራዎች ነዉ፡፡ ክብር ይገባሃል፡፡
    7
  • @
    @makdatetemke49132 years ago እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ
  • @
    @rajarayes18874 years ago ምርጥ፡ነህ!!! ፕሮግራምህ፡በጣም፡ተደናቂ፡ወቅታዊ፡ቁምነገር ፡በቅኔ፡የታጀበ፡መልእክትህ፡አዝናኝ፡ነው፡ተሰጥኦህ፡ይደነቃል፡👏🏾👏🏾👏🏾በርታ፡የኛ፡ልጅ።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏿🙏🏾🧚🏾‍♂️🧚🏿‍♂️👨🏿‍🏭👩🏾‍🏭💚💛❤️ 6
  • @
    @user-xe6tg2wv7p3 years ago አተ እውነት ጥበብ ጠርታህ ሣይሆን መታ ጎትታህም ጭምር ነው በጣም ትችላለህ ይጨምርልህ👏👍👍 3
  • @
    @dalitbiniyam30734 years ago ተስፍየ ምርርጥ ሰው ኑርልን ፡ያንተው አይነቱ ይብዛልን እወድሃለሁ ሁሉ ነገርህ ከ1 - 8 ክፍል ተከታትየው አለው ፡የእውነተኛ የህብረተሰቡ ሂይወታችንን ነው የምትገልጸው አንጣክ ፡ፈጣሪ ይጠብቅህ ፡ገጸባህርህንም ከልብ እወድልሃለሁ 6
  • @
    @user-dh4wb3ig7m7 months ago እውነት ትክክለኛውን ስለምትናገር እንደ ጥኡም ዜማ ሳልሰለች ነው ማዳመጥህ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ
  • @
    @raheltsegaye4 years ago በእውነት ሚዲያን ባስመለከተ የእማማ አልጣሽ አስተያየት ይሻላል የጤፍን ሰርዶ ማየት መንፈስ ያድሳል 💚💛❤ 12
  • @
    @luchia6864 years ago 🙏👏👏💚💛❤️ በናትህ በየጊዜው ና በጣም ነው የምንናፍቅህ ትልቅ ተሰጥኦ ነው ያለህ!!!🙏👏👏👏👏💚💛❤️ 27
  • @
    @truthforall26734 years ago እረ ይሄ ልጅ ሱስ ሆነብኝ የምር እንደ ዘፈን ደጋግሜ ነው የምሰማው በርታልን የሀገሬ ፈርጥ ምርጡ የናዝሬት ልጅ 31
  • @
    @yaredk.g72454 years ago ኢትዮጵያ የወላድ መሀን አለመሆኗን ባንተ አየሁት ተስፍሽ ትለያለህ ቀጥልበት ከጥበብ ጥበብ ይጨምርልህ 144
  • @
    @yoftaetalemahutewabe16714 years ago በጣም እሚገርመኝ እዬን የመሰለ ኩም ነገር እየነገርከው ምርጥ ኮሚዲይ ነው ይሉኮል አቦ ይመችክ እውቀቱን ያብዛልክ 2
  • @
    @mimitsige27834 years ago የኔፍቅር እንዴት እንደምወድህ ምርጥ ወጣት የምታስተላልፈው መልእክት ግልፅ ነው መስማት ተሳነን እንጂ ወቅታዊ ነው 🙏🙏🙏❤💜❤💜❤💜❤💜❤💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤ 43
  • @
    @enatmesfin4 years ago ይህ ሰውዬ ስወደው ተስፍሽ እድሜ ይስጥህ ከኮኖና ቫይረስ በሽታ ይጠብቅህ እማማዬ የጤፍ ማሳው እኮ ስለጠፋ ነው ማሳውን የማያሳዩት ሽሮ ወጥ ላይ ሶስት የጭልፋ ማንኪያ ቅቤ እንኳን ቅቤ ዘይትም አተናል 6
  • @
    @alemkebed75304 years ago የኔ ምርጥ የበለጠ አይምሮህን ያስፋልህ መጨረሻ የምትናገሪው ደግሞ ደርባባ ስታምሪ ዱቄት የለሽ የፈረስ ጭራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እመቤት በርቱ 1
  • @
    @catherinaatarga90794 years ago በእውነት. ጎበዝ. ጥበበኛ አስተማሪ አቅራቢ. ነህ. አቁራረብህ. ብእሰዮ ያኡስብላል
    ኑርልን
    2
  • @
    @yedipro11454 years ago አቦ ከክፉ አይን ይጠብቅ።ወገኖቼ ከዚህ ክፉ በሽታ ባለንበት ቦታ አምላክ ይጠብቀን። 10
  • @
    @bereketdemissie11474 years ago ይሄ ልጅ ግን ጥበብ ጠርታው ብቻ ሳይሆን ጊዜ እንዳይባክንባት ጎትታው ያስገባችው ሁሉ ነው ሚመስለኝ! 57
  • @
    @hzkielg.asfaha28424 years ago ደግሞ ደጋግሞ ቢሰማና ቢታይ ፍጹም ፍጹም ኣይሰለችም። መልእክቱም የዋዛ ኣይደለምና በርታ ብራዘር። እግዚኣብህየር ያግዝህ። 3
  • @
    @akmalsharfa76694 years ago አቦ ሰላምህን ያብዛው እንዳንተ ወንድሞች ያብዛልን በመቀጠል አዎ የሃገሬ ህዝቦች አላህ ሰላማችሁ ያብዛው የብዛልን እንሻአላህ 2
  • @
    @adisalem17774 years ago አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ። ምርጥ ሥራና አቀራረብ ነው።
    ሁሌም ሥራህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው።
    ተስፋሁን ከበደ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እንድትሰራ እድሜና ጤናውን ያድልህ።
  • @
    @aynalemdeme25504 years ago ተስፉ ምርጥ ልጅ በየጊዜዉ የምታነሳቸዉ ሀሳቦች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸዉ በርታ 12
  • @
    @user-wc3sp3wo4u4 years ago ምናለ ይሄን ልጅ እንደ ዘመን ድራማ በየ ሳምንቱ ብታቀርብልን ይመችክ ብሮ 37
  • @
    @somiaaaa36544 years ago አቦ ሰላምህን ያብዛው የልብ አውቃ ማለት አንተ ነህ እያሳቅህ ቁምነገር እምትናገር ሳልጠግብ ነው እሚያልቅብኝ ያንተ ንግግር ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 6
  • @
    @user-oq6xx8vs1d4 years ago እግዝአብሔር ጥበቡ ጤናው አብዝቶ ይስጥህ ።
    የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅህ ለምትወዳት አገርህ ኢትዮጵያ ሺ አመት ኑርላት ወንድም ።
    27
  • @
    @rahmaalewi82094 years ago በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏 40
  • @
    @ETHIOPIA1995.4 years ago ስምን መላዐክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ተስፋሁን ብዙ ተስፋ አለኝ ባንተ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ በርታ 5
  • @
    @mogesgebreyes87664 years ago አቤት አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ነው ንግግር ጎበዝ በርታ :: ኮሮና ነው ኮሮላ መኪና ? እውነትም!
    እግዚአብሔር ከመጣብን የሰይጣን ወረርሽኝ ይጠብቀን::
    90
  • @
    @Aftakintubehabesha4 years ago እ/ር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኜን ለአለማቺን ሰላምና ጤናን ይስጠን፡፡ እህት ወንድሞቼ ወደ ፈጣሪያቺን የምንመለስበት ጉልበታቺን ለፈጣሪ ክብር የምናንበረክክበት ጊዜ ነው፡፡ የጤና ባለሙያዎቺን ምክር ፣ ከፈጣሪ ጋር እንተግብር፡፡ ሰላም ጤና ለምድራቺን፡፡ tube ከኢትዮጵያ ... 3
  • @
    @abebe75324 years ago abet wubet !!!yene Qonjo !!!wond lij benoregn lanchi neber medar !!
    Aqrabewa liyu set nat !!!
    Tesfahunim tesfa yalew lij new !!gin raskin tebuq !
    6
  • @
    @user-xu7ut7jk3y4 years ago አቤት ቅኔ ይመችህ ቆልል ሰዉዬዉ መቶ የሚያጸዳልህ መስሎሀል ስትጠፋ ጊዜ ደብሮኝ ነበር ።ቶሎ ቶሎ ና ። 5
  • @
    @meleswoldeyohanes39204 years ago ተስፋችን በርታልኝ ሁሌም ከማይሰለቹ ምርጥ እይታዎችህ
    ጋር ረዥም ዕድሜና ጤና
    5
  • @
    @hamzehameze17234 years ago ተስፍዩእንዴትነህሰለምልልህነው
    ናፍቅከኛልአድናቂህነኝሀምዜ
  • @
    @hanaabata90214 years ago ቀምነገርና ትምህርት ባንድ ላይ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥህ ልብ ያለው ልብ ይበል 6
  • @
    @Brave-Is_Mine14 years ago I've never seen like this young comedian who's such a talented and classic comedian!!!!
    "በፍንጭ ኣይደርቅም ምንጭ"👌👌
    7
  • @
    @user-mo8wz3st2j4 years ago እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥቅ ሰላምህን ያብዘው በርታልን 3
  • @
    @user-qs9uo8pc1c4 years ago አቤት. የጥበብ. ሰው. ስብከት. ነው. ሚመስለኝ ከልቤ ነው. ማዳሜጥክ. የእውነት ጥበባ. ከዘመኑ. ጋር. አዋህዳሀለች. በርታ ከተቻለ. በየ. ሳምቱ. ናሀ. እንወድካለን. ተስፍሺ. ንገራቸው. ሙሁራነን. ለሚሉ. ባዶ. ጭቅላት. ላላቸው. እውቀት. ሙላላቸው 1
  • @
    @aboneshworku80274 years ago ወይ እንደው ይሄ ልጅ ምን ልበልህ ግን እባካቹ ቢያንስ በወር ሁለቴ አድርጉልን ወይም ሳአት ይጨመር!!!
    ፍራሽ አዳሽ የልብ አድራሽ ቁም ነገር በሳቅ እያዋዛ ማን አለ እንዳንተ ጭንቀት የሚያስረሳ
    36
  • @
    @yemserachtamarat74414 years ago ይህን ነው በቃ ጣቢያ ሁሉንም ችግራችን እውቀት የንግግር ለዛ በሰከነ መንፋስ ወደር የማይገኝለት ፕሮግራም ሰላም ለእናተ 1
  • @
    @BETESEB19724 years ago እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ወንድሜ እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
  • @
    @sofyabm21784 years ago ተስፉ የትጠፍተህ ነበር እንዲ ንገርልን መቼም አይገባቸውሰላምህ ይብዛ ምርጥ የጥበብ ሰው 3
  • @
    @maiskazeze64024 years ago ተሰፍሽ በጉጉት ነው ያንተን ወግ የምጠብቀው ቅኔ ነህ በእውነት ተባረክልኝ አቦ
  • @
    @kgbmosad56284 years ago የተስፋሁን ሁሉ ደስ ይላል ጣቢያቸውም አንድ ቋነቋ ለማሳደግም ይጠቅማል ።
  • @
    @benyamkebede11684 years ago Tesafhun Kebede your name & your look your voice like The voice of America!!
  • @
    @infinitycare76234 years ago Wey Emama Ethiopia endih mesakia honshew besetemecheresha👈👈👈👈👈
  • @
    @binyametebotbuchya23134 years ago you are funny so much god blasss you more love you tesfu
  • @
    @ahaduyebuhorowa92254 years ago በክርስቶስ ፍቅር እወደህ አለሁ ከማለት ዉጨ ቃል የለኘም አትን እምገልፀበት😘😘😘😘 17
  • @
    @abe74784 years ago እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!! ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ሊቅ የሆንክ ሰው። 1
  • @
    @shiwafass4314 years ago Willcome back bro very great job🙏🙏🙏 we💚💛❤you 5
  • @
    @zenebechbeyene29944 years ago Wow.abu edemake yerezem.eski negerelege lezih hezebe bigebawu gin ayegebawum chafe yezo merote new serachewu 5
  • @
    @user-yq5qp4js1c4 years ago የልብ አደርስ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ በርታልን 1
  • @
    @user-tj6hs6hr2d4 years ago ዩቱዩብ ላይ ሰፍ ብዬ የማየዉ ልጂ😍😍😍😘ከስደት መልስ አንድ ቀን ብታደም ደስታዬ ወደር የለዉም 19
  • @
    @michealsocifio62834 years ago Goddamm it I like't 👍 you the best 👍I can't wait next episode 9 1
  • @
    @tbb52944 years ago Tesfa keep it up‼️‼️‼️Such wonderful way...😂😂😂😂😂😂😂💚💚💚💛💛💛💚💚💚‼️ 6
  • @
    @birhanugashaw19713 years ago you are special.......,you take as the lion share
  • @
    @aeshaabdurahman22264 years ago big respect for this amazingly talented guy!!! ... 7
  • @
    @adiadye22804 years ago በእውነት በጣም ደስ ትላለክ ሰውን ዘና እያረክ ቁም ነገር ያለው ነው