Duration 5:34

ሸገር ስለ አዲሳባ ወጣቶች እስር ይሄንን ዘገባ አቅርቧል ፍትህ-ለአዲሳባ-ወጣቶች

411 watched
0
3
Published 16 Oct 2018

#FreeAddisAbabaYouth #AdsisAbaba #Ethiopia በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በተደረጉ ግጭቶችና ደንብ መጣስ ሊታረሙ ይገባቸዋል ያላቸውን ወጣቶች ወደ ጦላይ ልኬ በማነፅ ላይ ነኝ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን ተናግሯል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ ጠረጠርኳቸው የሚላቸውን ዜጎች በአንድ ቦታ ከልሎ የማረምም ሆነ የማነፅ ስልጣን አለው ወይ? በሚሉትና ተግባሩ ከሕገ መንግሥት ድንጋጌ ውጭ ነው በሚሉት መካከል የተለያየ አስተያየት ይሰማል፡፡ ገለልተኛ የሕግ ባለሞያ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን ከተሰጠው ስልጣን፣ ደንብና ሕግ ውጪ አዲስ አበቤዎችን ይዞ የማሰር እና የማሰልጠን ሐላፊነት የለውም ይላሉ… የተህቦ ንጉሴን ዘገባ ያዳምጡ

Category

Show more

Comments - 0