Duration 4:36

Nhatty Man - መዳፍሽ ይባረክ - Karaoke ናቲ ማን - Medafish Ybarek - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም - New Ethiopian Music

5 317 watched
0
80
Published 12 Aug 2020

ጥቂት ልበል ላውራ ልመስክር እኔም በተራዬ ባይኖርም ቢቸግርም ቢጠፋ ቃል ለውለታሽ ላንቺ እምዬ በቀጣኝ በገራኝ ያለስስት ከአፍሽ ነጥቆ ባጎረሰኝ ልጀምር ከእሱ ይሁን ብለሽ ምርቃቴን ተቀበይኝ መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው ከአዕምሮ በላይ ነው ውለታሽ አቻም የለው ቅኔ ዜማ ቢደረደር ችሎ የማይገልጸው የፍቅር ትርጉም ኖረሽ ያሳየሽን ኑሪልን ክረሚ ክፉ አይንካሽ አንቺን መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ አዎ ኑሪልኝ ከነጉብዝናሽ ከነሙሉ ግርማሽ ክፉ እንዳይነካሽ ኑሪልኝ ደምቀሽ መዳፍሽ ይባረክ አመድ አፋሽ አያርገው ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽን ያርዝመው ያኑርሽ ዘላለም…..

Category

Show more

Comments - 8